Tenders

 

Type: Cleaning Service

 

Organization: በትራንስ ኢትዮጵያ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

Dead Line: 2016-10-31

 

Tender Detail:

 

 
በትራንስ ኢትዮጵያ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ስር የሚተዳደረው ወይራትራንስፖርት አ/ማህበር ሳሪስ ከካዲስኮ ህንጻ 400 ሜትር ወረድ ብሎያስገነባውን ባለ 7ፎቅ ሕንጻ (B+G+7) በጨረታ አወዳድሮ ብቃት ባለውየጽዳት እና የጥበቃ ድርጅት በየቀኑ ማስጠበቅና ማፀዳት ይፈልጋል::ስለሆነም ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚከተሉትን ማሟላትይኖርባቸዋል::
 
1. በዘርፉ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው::
 
2. የ2009 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት

3. ተጫራቾች በጽዳት እና በጥበቃ አገልግሎት አሰጣጥ ቢያንስ የ3 (ሶስት)ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው እና የመልካም የፈጻጸም ማስረጃ ከሰሩባቸውድርጅቶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

 
4. የጨረታውን ሰነድ ከአ/ማህበሩ ፋይናንስና ግዥ ንብረት አቅርቦትናቁጥጥር አገልግሎትየማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፍል ከጥቅምት 14/2009 እስከ ጥቅምት 21/2009 ዓ.ም ከሰኞ እስከ ቅዳሜባሉት የስራ ቀናት ከ2፡00-11፡00ሰዓት ቀርበው መግዛት ይኖርባቸዋል::

5. ተጫራቾች ለሚያስጠብቁት እና ለሚያጸዱት ንብረት የመድህን ዋስትናሽፋን ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

6. ተጫራቾች ዋጋ ለማቅረብ ይረዳቸው ዘንድ ይህ ጨረታ ከወጣበትከ13/02/2009 ጀምሮ እስከ ሚዘጋበት ቀን 21/02/2009 ቀደም ብለው ሕንፃውን በአካል መጎብኝት ይኖርባቸዋል::
 
7. የፅዳት እና የጥበቃ ድርጅቱ የሚያሰማራቸው ሰራተኞች ቢያንስ 8ኛክፍልን ያጠናቀቁ እና ከ2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያላቸው ሰራተኞች መሆን ይኖርባቸዋል::

 
8. ለጽዳት እና ለጥበቃ የሚሰማሩ ሰራተኞችን ለሚቆጣጠር አንድ ኃላፊእና ለሰራተኞች በወር ለእያንዳንዳቸው ደመወዝ ሰንት እንደሚከፍሉ የክፍያውን መጠን እና የሚሰጡትን ጥቅማ ጥቅም በጹሁፍ መግለጽ
ይኖርባቸዋል::


9. የጨረታው አቸናፊ ለጽዳት አገልግሎት ሰራተኞች የጽዳት እቃዎች፡እናየማጽጃ የደንብ ልብስ፤ ጫማ፤ በየጊዜው ማሟላት ይኖርባቸዋል::

10.የጨረታው አሸናፊ ለጥበቃ አገልግሎት ሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ጫማ፤ ሸሚዝ ጃኬት፤ ሹራብ፤ ዝናብ ልብስ፤ ጃንጥላ፤ ኮፍያ ወይምመለዩ እና የእለት ሁኔታ መዝገብ በየጊዜው ማሟላት ይኖርበታል::
 
 
11. ተጫራቹ በቂ የጥበቃ ትጥቅ ያለው መሆን ይኖርበታል

12. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደርያ ሰነድ አገልግሎቱን የሚያቀርቡበትዝርዝር ዋጋ በመግለጽ የሚመለስ የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና የሚያቀርቡትን
ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ጋር በማያያዝ በታሸገኤንቨሎፕ ከ14/2/2009-21/2/2009 ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት የስራ ቀናት ከ2፡00-11፡00 ሰዓት ቀርበው ፋይናንስ፤ግዥ፤ንብረት አቅርቦትና ቁጥጥርአገልግሎት ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል::
 
13. ጨረታው ጥቅምት 22 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾችወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይራ ትራንስፖረት አ/ማህበር
ከንፍስ ስልክ ቴክኒክ ሞያ ትምህርት ገባ ብሎ ባለው ጋራጅ ይከፈታል::


14.ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ የጨረታው አሸናፊ የውል ስምምነትከፈረመ በኃላ ለተጫራቾች የሚመለስ ይሆናል::


15. አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡:

ለበለጠ መረጃ፡-ስልክ ቁጥር፡- 0114-42-43-06/0114-42-33-98/0114-42-25-14
መደወል ይቻላል::