Tenders

 

Type: Cleaning Service

 

Organization: በትራንስ ኢትዮጵያ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ስር

Dead Line: 2016-10-31

 

Tender Detail:

 



በትራንስ ኢትዮጵያ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ስር የሚተዳደረው ወይራ ትራንስፖርትአ/ማህበር ሳሪስ ከካዲስኮ ህንጻ 400 ሜትር ወረድ ብሎ ያስገነባውን ባለ 7ፎቅ ሕንጻ (B+G+7) የጽዳት አገልግሎት ለአንድ ጊዜ ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለማፅዳት ይፈልጋል::
ስለሆነም ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርባቸዋል::

1. በዘርፉ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው::


2. የ2009 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት


3. በዘርፉ ከዚህ በፊት አገልግሎት ለመስጠታቸው የሚገልፅ የስራ ልምድ ኮፒማቅረብ የሚችል:: 


4. ተጫራቾች ለሚያጽዱት ንብረት የመድህን ዋስትና ሽፋን ማረጋገጫ ማቅረብይኖርባቸዋል::


5. የጨረታውን ሰነድ ከአ/ማህበሩ ፋይናንስና ግዥ ንብረት አቅርቦትናቁጥጥር አገልግሎት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፍልከጥቅምት 14/2009 እስከ ጥቅምት 21/2009 ዓ.ም ከሰኞ እስከ ቅዳሜባሉት የስራ ቀናት ከ2፡00-11፡00 ሰዓት ቀርበው መግዛት ይኖርባቸዋል::


6.ተጫራቾች አገልግሎትለመስጠት የሚያቀርቡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረብያ ላይ ካያያዙ በኃላ የጨረታ ማስከበርያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን ኮፒ በማያያዝእስከ ጥቅምት 21 ቀን 2009 በታሸገ ኢንቪሎፕ ዘወትር በስራ ሰዓትከአ/ማህበሩ ፋይናንስና ግዥ ንብረት አቅርቦትና ቁጥጥር አገልግሎት ቢሮበተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል::

 
7.ጨረታው ጥቅምት 22 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይራ ትራንስፖረት አ/ማህበር ከንፍስ ስልክ ቴክኒክ ሞያ ትምህርት ገባ ብሎ ባለው ጋራጅ ይከፈታል::

 
8. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት እስከ ሚዘጋበት ቀደም ብለው ሕንፃውን በአካል መጎብኝት ይኖርባቸዋል::

9. በተጨማሪም ዝርዝር አፈጻጸሙ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገለጻል::


10. አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ፡-ስልክ ቁጥር፡- 0114-42-43-06/0114-42-33-98/0114-42-25-14 መደወል ይቻላል