Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: አንበሳ ጫማአ.ማ.

Dead Line: 2016-10-31

 

Tender Detail:

 



አንበሳ ጫማአ.ማ. የተለያዩ የፋብሪካ የእጅ መሣሪያዎች እና ለቢሮአገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

•የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት በሚቀጥለው ቀንጀምሮ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ የጨረታውንሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከፋይናንስ መምሪያ መወሰድ ይችላሉ፤
 
•ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድቦንድ በጥሬ ገንዘብ ወይምበባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ባንክ ጋራንቲ ወይም ሲ.ፒ.ኦ. ቢያንስ 2%የአጠቃላይ ዋጋውን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤


•ተጫራቾች የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክርወረቀትና የታደሰ የንግድ /የሥራ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፤

 
•ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎኘ እስከ ጥቅምት21 ቀን 2009 ዓ.ም. በአክስዮን ማህበሩ ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍልቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣ ጨረታውበዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በአክሲዮን ማህበሩ የስብሰባ አዳራሽተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤

 
•መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝመብቱ የተጠበቀ ነው፤

አድራሻ
አንበሳ ጫማ አ.ማ.
ልደታ ክ/ከተማ
ከፍተኛ ፍርድቤት አጠገብ
ስ.ቁ. 0112784178
አዲስ አበባ