Tenders

 

Type: Accounting / Audit

 

Organization: የአቡነ ዜና ማርቆስ ሕፃናትና አረጋውያን መርጃ ማኅበር

Dead Line: 2016-11-05

 

Tender Detail:

 



የአቡነ ዜና ማርቆስ ሕፃናትና አረጋውያን መርጃ ማኅበር

1.በዋናው ኦዲተር መሥሪያ ቤት የታደሰ የሙያ ፈቃድ አግኝቶ በመሥራት ላይ የሚገኝ፤


2.ህጋዊ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት፤


3.የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤


4.የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማረጋገጫ፤


5.የሥራ ልምድ የሚገልጽ ማረጋገጫ፤


6.የተጨማሪ እሴት ታክስና ቲን የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ቅጂ /ኮፒ/ ማስረጃአያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡


ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ10የሥራ ቀናት ድረስ፡-ብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ በሆም ዲፖ ባለው መንገድ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ንላ-03-0725 መንገድ ክሩዝ ትምህርት ቤት አጠገብ በሚገኘውቢሮዋችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 
ማኅበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-በስልክ ቁጥር፡- 0113691686 / 0911887871 / 0911796179 / 0913138502
ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡