Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የማማ ወተትና ተዋፅኦ አምራች

Dead Line: 2016-11-05

 

Tender Detail:

 




የማማ ወተትና ተዋፅኦ አምራች የሆነው ሰበታ አግሮ ኢንዱስት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለ2009 በጀት ዓመት የፅህፈት መሣሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
 
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-


•የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡


•የግብር መክፈያ ቲን ቁጥር ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡


•ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2,000.00 በካሽ ወይም በሲፒኦከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡


•የጨረታ ሰነዱን በዋናው ቢሮ ብር 50.00 በመክፈል ጋዜጣው ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይችላሉ፡፡

 
•ጨረታው በአስራ አንደኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በዋናው መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡

 
•ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጋቸው በሚከተለው አድራሻ በመደወል ወይም በአካል በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ፡፡


ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላ
/የተ/የግ/ማህበር ውሃ ልማት ሚኒስቴር አካባቢ ሌክስ ፕላዛ ህንፃ ጀርባ በሚገኘው
የድርጅቱ ፅ/ቤት ወይም ሰበታ (አለም ገና) ፋብሪካ
ስልክ ቁጥር 011-6-616777/011-3-384107/011-3-662066