Tenders

 

Type: Services

 

Organization: ኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር

Dead Line: 2016-11-11

 

Tender Detail:

 



ኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር /ኢቀመማ/ ሐምሌ 1 ቀን 1927ዓ.ም.
ከተቋቋመ ጀምሮ የተለያዩ ስብዓዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል::
ለዚህ
ሰብዓዊ አገልግሎቱ ይረዳው ዘንድ የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ሥራዎችን ይሰራል::

በዚሁ መሠረት በኢቀመማ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በንፋስ ስልክ ላፍቶ የሚገኘውን 785.ዐ8 ካሬ ሜትር ቦታ ባለበት የማኀበሩን መርህ ለማይፃረሩ
ለተለያዩ ሥራዎች /ለምሳሌ የመኪና መሸጫና ማሳደሪያ፣ ለብሎኬት ማምረቻ፣ ለብረታ ብረት ማሳረፊያ፣ ለጋራዥ፣ ለእንጨት ቤት፣ ለብረታ ብረት ሥራ፣
ለመጋዘን ወዘተ/ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::


በመሆኑም ተጫራቶች ይህ ጨረታ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የቴክኒክና የፋይናንሻያል ኘሮፖዛላቸውን፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና አስፈላጊ የጨረታ ሰነድ እስከ ህዳር2/2ዐዐ9 ዓ.ም. ለቅ/ጽ/ቤቱ ማቅረብ ይችላሉ::


ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ
ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ ዐ11 5- 15-ዐ6-ዐ8 ዐ9 13 ዐ9 14 32
አድራሻ፣ ቦታው የሚገኘው ከንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ጀርባ ወደ ሰኔ 9 ወይም ወደ ብሔረጽጌ መሄጃ
የጨረታ ሰነድ ገቢ የሚደረገው፣ አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት ሜክሲኮ ከአረቄ ፋብሪካ ወረድ ብሎ የፖሊስ ሆስፒታል አጠገብ