Tenders

 

Type: Accounting / Audit

 

Organization: የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር

Dead Line: 2016-11-15

 

Tender Detail:

 



የጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር
እ.ኤ.አ 2016 የበጀት ዘመን ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል::
 
በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉና ሥራውን መሥራት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አሥር የሥራ ቀን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ በማስገባት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን::

መሟላት ያለባቸው ሰነዶችና መስፈርቶች
 
1.የኦዲት ሥራ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ 2008 የታደሰ


2. የኦዲት ሥራ ህጋዊ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት 2008 የታደሰ


3.የሙያ ማረጋገጫ (ACCA እና የኢትዮጵያ ዋና ኦዲተር መ/ቤትየሙያ ፈቃድ) ለ2008 የታደሰ


4.የታክስ ከፋይ የምዝገባ ወረቀት (TIN certificate)


5.በኦዲት ሥራው ላይ የሚመድባቸው ሠራተኞች ዝርዝር እና የሥራ ልምድ መግለጫ (Company and staff profile)


6.የኦዲት ሥራውን የሚያጠናቅቁበት እና ሪፖርት የሚያስረክቡበት ጊዜ ገደብ


7.የኦዲት ሥራውን ለመሥራት የሚያስከፍለው ገንዘብ መጠን ከቫት/ ቲኦቲ (Audit fee) ከቫት/ቲኦቲ (VAT/TOT) በፊትና በኋላ

 
8.ከዚህበፊት የሠሩበት የሥራ ልምድ (Practical experience the organization performed before)


9.የአመቱን ግብር መከፈሉን የሚያሳይ ክሊራንስ


አድራሻ፡-ጀርመን ሥጋ ደዌና ቲቢ ዕርዳታ ማህበር
ፖ.ሳ.ቁ 5066
አዲስ አበባ አለርት ግቢ
ስልክ ቁ 011 321 13 44/46
ኢ.ሜል፡- glra.ethiopia@gmail.com