Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የትምህርት መሳሪዎች ማምረቻና ማከፋፋይ ድርጅት

Dead Line: 2017-01-03

 

Tender Detail:

 

 



የዌብ ማሽን ቀለም እና የጠመኔ መያዥያ ካርቶን አቅርቦት ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ት.መ.ማ.ማ.ድ የሚያቀርብ ብቃት ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለሎት አንድ የዌብ ማሽን ቀለም ግዥ ሎት የጠመኔ መያዥያ ካርቶን ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳታፉ እየጋብዝን በጨረታው ለማሳተፍ

  1. የ2008 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ከሀገር ውስጥ ገቢዎች ባለሥልጣን በጨረታ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬቲ፣ ግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 (ሀምሳ ብር) በመክፈል ከትም/መሳሪ/ማም/ማከ ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡00 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ሎት አንድ 5,000 (አምስት ሺህ ብር) እና ለሎት ሁለት  10,000 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ታህሳስ 25 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡ በዚህ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡ ከዚህ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ከላይ የተዘረዘሩትን ግዴታዎች ያላሟላ ተወዳዳሪ ከጨረታው የሚሰረዝ ሲሆን ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 646 34 81/መደወል ይችላሉ፡፡
  7. የትምህርት መሳሪዎች ማምረቻና ማከፋፋይ ድርጅት