Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ሬዲዮና ቴልቪዥን ድርጅት የሚዛን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Dead Line: 2017-01-03

 

Tender Detail:

 

 




የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሚዛን ቅርንጫፍ ጽጽቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

  • የግቢውን የፊት ለፊት አጥር ግንባታና የወስጥ ሴራሚክ ንጣፍ ሥራ
  • ኮምፒዩተሮችና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  • የቢሮ መገልገያ እቃዎች ወደንበሮች እና ጠረጴዛዎች
  • የሬዲዮ ማሰራጫ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም
  • የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳትና የደንብ ልብሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝገባ የሆኑና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት እንዲሁም የጥራት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ15 የሥራ ቀን ውስጥ ሚዛን ቅ/ጽ/ቤት  ግ/ክ/ን/አስ/ር/ደ/የስ/ ሂደት በመቅረብ ብር 50/አምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታው ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 047 335 09 75 ወይም በሞባይል ቁጥር 0910190806 ይጠቀሙ የደ/ሬ/ቴ/ድ/ሚዛን ቅ/ጽ/ቤት
  • ማሳሰቢያ ፡- ዝርዝር መመሪያው ከጨረታው ዶክመንት ጋር ይገኛል፡፡
  • በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ሬዲዮና ቴልቪዥን ድርጅት የሚዛን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት