Catagory Lists
Tenders
Type: Construction
Organization: በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን
Dead Line: 2017-02-12
Tender Detail:
በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን በ2009 በጀትማሽን ተከራይቶ የመንገድ ቁፋሮ (Earth work) መሥራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ማንኛውም መወዳደር ይችላሉ፡፡ የሥራ ቦታ ዳሪሙ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ ቀበሌዎች
አስፈላጊ መስፈርቶች
- D&R ዶዘር ከሁለት ዓመት በላይ ያላገለገለና በቂ ያህል ያለው ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ፍቃድ ያሳድሱማ ግብር የከፈለ TIN number ያለው
- የአንድ ሰዓት ዋጋ ማቅረብ የሚችል
- የመንገድን ዲዛይን ጠብቆ መሥራት የሚችልና በጊዜ መጨረስ የሚችል
- በቀረበው ዋጋ ላይ 2% ሲፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ የሚችል
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና መረጀ ማቅረብ የሚችል
- TOT 2% መቁረጥ የሚችል
- የውል ስምምነት ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል
- የጨረታው ሰነድ ከዳሪሙ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን በማይመለስ ብር 100 መግዛት የሚችል
- የተጠየቀውን አስፈላጊ መረጃዎችን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
- ተወዳዳሪዎች የተወዳደሩበት ማስረጃና የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ ይህን ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ከ22/5/2009 እስከ 10/ 6/ 2009 ዓ.ም በደሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን በመቅረብ የጨረታ ማሰገቢያ በቀረበ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የጨረታው ተወዳዳሪ ወይም ሕጋዊ ውክልና ያለው ተወካይ በተገኘበት ሕጋዊነቱ በተጠበቀ ቦታ በአሥራ ስድስተኛው ቀን በ13/6/2009 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በይፋ ይከፈታል፡፡
- ድርጅት መሥሪያ ቤቱ ወይንም ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 047 444 02 62
- በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን