Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የአርባምንጭ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ለመ/ቤት

Dead Line: 2017-02-13

 

Tender Detail:

 



የአርባምንጭ ከተማ የመጀመሪያ  ደረጃ  ፍ/ቤት ለመ/ቤት  አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፤የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤የጽሕፈት  መሣሪያ፤ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር)እንዲሁም ባለሁለት እግር  ተሸከርካሪ ሞተር ሳይክልን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ  ሁሉ እንድትሳተፉ ተጋብዛቸህኋል

  1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN NO)ያላቸው፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤የቫት (TOT) ተመዝጋቢ የሆኑ ቫት ተመዝጋቢዎች ይበረታታሉ፡፡

  2. የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
  1. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ብር 1.000.00(አንድ ሺህብር)በባንክ የተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፤

  2. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶባሉት ተከታታይ  15ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/የመ/ደ/ፍ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ የማይመለስ ብር 50(ሃምሳ ብር)እየከፈላቹ እያንዳንዳቸውን የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልጻለን፡፡

  3. አሸናፍው  ድርጅት ያሸነፉቸውን  ዕቃዎች ናሙና  የማቅረብና የማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡

  4. አሸናፊው ዕቃውን የሚያስረክቡበት  ቦታ አርባምንጭ ከተማ የመጀመሪያ  ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን፤ማስጫኛና ማውረጃ ትራንሰፖርት ወጪዎች በአሸናፍው ይሸፈናሉ፡፡

  5. በሌላ  ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ  ማቅረብ አጥቻልም፡፡

  6. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ  በተገለጸው መሠረት  በ20%ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል፡፡

  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በ ከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡

  8. የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ማህበራት  ይበረታታሉ፡፡

                                   ለበለጠ መረጃ፡-ሞባይል  ቁጥር

                  0913092298/0911568998/0913544327