Tenders

 

Type: Agricultural Products

 

Organization: የሐፋርሳ መሠረታዊ ሁለገብ የገበሬዎች ኀ/ሥራ/ማህበር ኃላ.የተወሰነ

Dead Line: 2016-03-04

 

Tender Detail:

 

የሐፋርሳ መሠረታዊ ሁለገብ የገበሬዎች ኀ/ሥራ/ማህበር ኃላ.የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለታጠበ ቡና መፈልፈያ ኢንዱስትሪ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖችን ህጋዊ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

    1. የእሸት ቡና ማጠብያ ማሽን environmentally friendly washed coffee machine capacity 60 qu/hr
    2. Electrical generator 60KW open

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መስፈርቶችን የሚያማሉ ሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

    1. በዚሁ ስራ መስክ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የሥራ ልምድ ያላቸው

    2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ

    3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን የግብር ግዴታ እንደተወጡ የሚገልጽ       ክሊራንስ የሚያቀርቡ

    4. የሚያቀርቡትን ዕቃ ዋጋ 5 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (ሲፒኦ) ማስያዝ የሚችሉ

    5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ.የተ መግዛት አለባቸው፡፡

    6. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን እስከ 15 የሥራ ቀናት ቃሊቲ በሚገኘው ቢሮአችን ቀርበው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባ ይኖርባቸዋል፡፡

    7. ጨረታው 24/06/08 ዓ.ም ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከዚሁ በታች በተገለፀው በዩኒየኑ ቅ/ጽ/ቤት አድራሻ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

    8. ማህበሩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከቃሊቲ አደባባይ በሃና ማሪያም መስመር 200 ሜትር ገባ ብሎ(CCRDA ጀርባ)251-0114-71-70-19/18/17 E 0911-94-42-51