Catagory Lists
Type: Stationery
Organization: የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት
Dead Line: 2017-02-07
Tender Detail:
የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት የተለያዩ የማጣቀሻ መፅሓፍት ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡-
የጨረታው አይነት ፡-ማጣቀሻ መጽሓፍት
ዝርዝር የጨረታ መስፈርት፡-
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሚዛን ተፈሪ ከተማ ከሚገኘው መ/ቤታችን እና አዲስ አበባ በሚገኘው 6ኪሎ NAZARETH SCHOOLፊት ለፊት ሳይዘን ኦፊስ ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማሕበር ቢሮ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 20/ሃያ/በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በአምስተኛው ቀን ከቀኑ 6ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን በ9 ሰዓት በመ/ቤታችን ወይም አዲስ አበባ ደኢሕልማ ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0473350863ወይም በ0912913081 ደውሎ መለጃ መውሰድ ይችላል