Catagory Lists
Tenders
Type: Services
Organization: ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ(አ.ማ)
Dead Line: 2016-02-24
Tender Detail:
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ(አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OT/08/15-16
የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ አገልግሎት ግዥ
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ(አ.ማ) በዋና መሥሪያ ቤቱ የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚሠጡ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ በማወዳደር እና ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ አገልግሎቱን ለመስጠት ፍላጎቱና ልምዱ ያላችው ድርጅቶች የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል እና ማመልከቻ በማቅረብ ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ንብረት አገልግሎት መምሪያ
የባንክ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 904
ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0115572098/93
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለጸው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስት ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በተመሣሣይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለጸው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስት ማስገባት ይችላሉ፡፡
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ