Tenders

 

Type: Garment

 

Organization: በደቡብ መንዶች ባለስልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት

Dead Line: 2017-02-17

 

Tender Detail:

 

 



በደቡብ መንዶች ባለስልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚተዳደሩ መንገድ ስራ ፕጀክቶች ውስጥ ተመድበው ለሚሰሩሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስን ብቁ ተጫራቶችን አወዳድ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡በመሆኑም

1.ተቻራቶች በጨረታው ለመሳተፍ የሚስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈሉበትን ከሚፈልገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ስራ ወይም የአገልግሎት ስራ ፈቃድ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የምዝገባ ማስረጃ እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሚመለከተው የንግድ አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡

2. ተጫራቶች ዋጋቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ የፋናንሻል  ፕሮፖዛሉን በተለያዩ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና አንድ ኮፒ ኦሪጂናል አና ኮፒ በማለት እና የጫረታ ማስከበሪያውን በተለየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ደንብ ልብስ ኢትዮጲያ የጥራት ደረጃ በወጣላቸው መሰረት መሆን ይኖርበታል ፡፡

4. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 (ሀምሳ  ብር ) በመክፈል ከዲስትሪክቱ ቢሮ ቁጥር 01 መውሰድ ይቻላል፡፡

5. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳያመለክት ለማንኛው ም አቅራቢ ክፍት ነው

6. አቅራቢያዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አሰራ አምሰተኛው  ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል ፡፡

ጨረታው በዚያኑ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሣት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል ፡፡

7.ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 2ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪየ በባንጅ ከተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡ ከዚህ ውጪ  በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም

8. ተጫራቾች በጨረታ ደንብ ና መመሪያ መሰረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው ፡፡ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጪ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም

ተቁ

የዕቀው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የንዱ ዋጋ

የጠቅላላ ዋጋ

መግለጫ

1

ኮትና ሱሪ

በቁጥር

83

 

 

ቀለሙ እንደተፈለገ

2

ሸምዝ

በቁጥር

143

 

 

ቀለሙ እንደተፈለገ

3

¾ ኛ ካፖርት

በቁጥር

50

 

 

ቀለሙ እንደተፈለገ

4

ጃኬትና ጉርድ ቀሚስ

በቁጥር

1

 

 

ቀለሙ እንደፈተፈለገ

5

ቀሚስ

በቁጥር

4

 

 

ቀለሙ እንደተፈለገ

6

ሙሉ ሽርጥ

በቁጥር

 

 

 

ቀለሙ እንደተፈለገ

7

ውስጥ ልብስ

በቁጥር

 

 

 

ቀለሙ እንደተፈለገ

8

አንድ ወጥ ሱሪና ሸሚዝ

በቁጥር

 

 

 

ቀለሙ እንደተፈለገ

9

ቱታ

በቁጥር

 

 

 

ቀለሙ እንደተፈለገ

10

ቆብ

በቁጥር

 

 

 

 

11

የቆዳ ሽረጥ

በቁጥር

 

 

 

 

12

የቆዳ ጓንት

በቁጥር

 

 

 

 

13

የዝናብ ልብስ

በቁጥር

 

 

 

 

14

የጆሮ መከላከያ

በቁጥር

 

 

 

 

15

የዓይን ጎል

በቁጥር

 

 

 

 

16

የአጭር የቆዳ ጫማ /ጥንድ/

በቁጥር

 

 

 

 

17

አጭር ሴፍቲ ጫማ/ጥንድ

በቁጥር

 

 

 

 

18

ጠቅላላድምር

 

 

 

 

 

   

9. ዲስትሪክቱ የተሻ መንገድ  ካገኘ ጨረታውን በሙሉም  ሆነ በከፊል የመሠረዠ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

10. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች  የሚከተለውን  አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡ የደቡብ መንገዶች ባለስልጣን  የዳዩ ዲስትሪክት አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ ሥራ ሂደት

የስልክ ቁጥር 0912863927/0919668839

ደዪ ኢትዮጵያ

በደቡብ መንገዶች ባለስልጣን የዳዪ ዲስትሪክት