Tenders

 

Type: Furniture

 

Organization: የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ህብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ

Dead Line: 2017-02-19

 

Tender Detail:

 

 





በደ/ቡ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ህብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ መ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት  የሚውል ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ፡-

  1. በ2009ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(Tin Number)ያላቸውና ለተጨማሪ ዕሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ፤
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር(50)ሃምሳ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ብር አንድ ፐርሰንት 1%በባንክ በተረጋገጠ የባንክ ክፍያ ትዕዛዝወይም  በሁኔታ ላይ የተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ  መሰረት ዋናውን እና ኮፒውን የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው  በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ከላይ በተጠቀሰው መ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው በጋዜጣ  ከወጣበት 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ቀን  ከቀኑ 8፡30ሰዓት ይከፈታል ፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
  8. መ/ቤቱ ባዘጋጀው በጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ሕጋዊ ማህተም ሳያደርግ  ያቀረበ ጠጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
  9. የጨረታ መክፈቻው ቀን በበዓል ለቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከዋለ ጨረታውም በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. ለተጨማሪ መረጃ፡-በስልክ ቁጥር  09 16 83 67 21ወይም  0462201153መረጃውን ማግኘት ይቻላል፡፡

                 የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ህብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ