Tenders

 

Type: Machinary

 

Organization: በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር

Dead Line: 2017-02-13

 

Tender Detail:

 

 

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ ድሬሊንግ ሪንግ ማሽን (Drilling Rig) አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ጥር 24 ቀን 2009 ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡15 እንደሚከፈት ተገልፆ ነበር::

ሆኖም ግን ጨረታውን ማራዘም አሰፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ጨረታው የካቲት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡15 የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን::

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ114-4ዐ-34-33/34

   ማዞሪያ ዐ114-42-22-70/71/72

               ፖ.ሳ.ቁ 3414

ፋክስ ቁ.ዐ114-40-04-71/0114-42-07-46

          ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ጐዳና