Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ//ክምባታ የጠምባሮ ዞን የጠምባሮ ወረዳ

Dead Line: 2016-02-25

 

Tender Detail:

 

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ//ክምባታ የጠምባሮ ዞን የጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2008 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍቲኔት ካፒታል በጀት ለሚሠሩ ፕሮጀክቶች

  1. የውሃ ዕቃዎችን፤
  2. የሕንፃ መሣሪያዎችን ፤
  3. የእርሻ መሣሪያዎችን፤
  4. ሞተር ሳይክሎችን፤

ሌሎችንም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡-

  1.  በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃድ ያሳደሱ፤
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ቲን ቁጥር ያላቸው፤
  4. የአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው፤
  5. ዕቃዎቹን እስከ ጠምባሮ ወረዳ ማዕከል ማድረስ የሚችል፡፡

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000/አምስት ሺ ብር/ብቻ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ ሆኖ ከዚህ በላይ ከተ/ቁ1-5 ያሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ይህ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 9 የሥራ ቀናት ውስት የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/በመክፈል የዘወቃዎቹን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከጠምባሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመውስድ የእያንዳንዱን ዕቃ ዋጋ በነጠላ ሞልቶ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በ9ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን አስገብተው ይታሸግና በዕለቱ በ10፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡9ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
     መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል አይገደድም፡፡
     ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ኦርጅናል ፈቃድ ይዘው ይመጣሉ፡፡
  • በፖስታው ላይ ሰምና ፊርማ አድራሻና ማህተም እና ስልክ መኖር አለበት፡፡
  • ያቀረቡት ዋጋ በአሀዝና በፊደል ያለ ስርዝ ድልዝ መፃፍ አለበት፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046 235 00 01 ደውለው ይጠይቁ፡፡