Tenders

 

Type: Information Technology

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

Dead Line: 2017-03-15

 

Tender Detail:

 

 

 

ለደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ንግድና ኢንደስትሪ ልማት ቢሮ ዴል ኮምፒዩተርና ላፕቶፕ አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

በዚሁ መሠረት

  1. ፍቃዳቸው የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2009 ዓ.ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ጨረታውን በክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በማቅረብ ለግዥ የተዘጋጀው ሰነድ ብር 50 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 103 መግዛት ይችላሉ፣
  2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ሲፒኦ 1% የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ማቅረብ አለባቸው፣
  3. ሆኖም በሂሳብ ስሌት  ምርመራ የተገኘው ጨረታ ዋስትና ከቀረበው ዋጋ በታች ሆኖ ከተገኘ ከጨረታ ውጪ ያስደርጋል፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ የተሟላ ዶክመንት በታሽገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በመሆኑም ከዚህ በላይ ከተገለጸው ውጪ የሚያቀርቡ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
  5. ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ የግ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር የሥራ ሂደት ክፍል በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት በተጠቀሰው ሰዓት ይታሸጋል፡፡ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለበለጠ መረጃ በስልክ፡ 046 221 46 78 ይጠብቁን፡፡
  9. በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ