Catagory Lists
Tenders
Type: Autos
Organization: በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
Dead Line: 2017-03-13
Tender Detail:
የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተለያዩ ዕቃዎች በመደበኛ በጀት በዘርፋ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡-
ተ.ቁ |
የዕቃው ዝርዝር |
ዓይነት |
1 |
የተሸከርካሪ ጎማ |
750/16 |
2 |
የተሸከርካሪ ጎማ |
265/16 |
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው
- ተጫራቾች በዘርፋ የተሰማሩ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጫሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እና TIN ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ሆነው ከብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/በላይ ዋጋ ባለው ግዥ የሚሳተፍ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫት በፊት ወይም ከቫት ጋር መሆኑን በግልጽ መሙላት አለባቸው፣
- ሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፣
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፣
- አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ እንደተገለጸ ለአሸነፈበት ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና /ፐርፎርማንስ ቦንድ/ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፣
- አሸናፊዎች ያሸነፋበትን ዕቃ ከክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ማስከበቢያ ቦታ ድረስ ማምጣትና ማስረከብ አላቸው፡፡
- ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ መግዥያ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከግዥ ፋይ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 10 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፣
- መ/ቤቱ በግዥ ወቅት 25% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፣
- ተጫራቾች የተጫራቾች መመሪያና በግዥ ስነ-ምግባር መሠረት ያዘጋጁትን ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኃላ በ10ኛው ቀን 10፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በማግስቱ ጠዋት4፡00 ሰዓት ላይ ግዥ ፋይ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፣
- ኮሚሽኑ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046 212 73 84 / 046 221 03 67
- ፋክስ ቁጥር፡- 046 220 32 65 ይደውሉ
- በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ሀዋሳ