Tenders

 

Type: Electronics

 

Organization: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Dead Line: 2017-03-21

 

Tender Detail:

 

 

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ እና ባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Compound Light ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም፡-

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ኦርጅናል ወይም የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ኮፒ ካታሎግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: v ይህ ዕቃ በካታሎግ ላይ ሊታይ የሚችልበት ገፅም መጠቀስ አለበት:: v ናሙና በተመለከተ ድርጅቶች እንዲያቀርቡ ሲጠየቁ ማቅረብ መቻል አለባቸው:: v ሆኖም ከላይ መሟላት እንዳለበት ከተጠቀሱት ነጥቦች አንዱም ቢጐድል ተጫራቹ ቴክኒካል መስፈርቱን እንዳላሟላ ተቆጥሮ ሠነዱ ተመላሽ ይደረግለታል::

4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ::

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታው ለተዘርዘሩት ዕቃዎች ብዛት (Quantity) በሙሉ መሆን አለበት ::

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መጋቢት 12 ቀን 2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

7. ጨረታው መጋቢት 12 ቀን /2009 ከጠዋቱ 4፡15 c¯ƒ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: 8. .ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

 አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ114-4ዐ-34-34/33 ማዞሪያ ዐ114-42-22-70/71/72 ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.ዐ114-40-04-71/0114-42-07-46 ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ