Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ሾኔ ኮንስትራክሽንና እና ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ

Dead Line: 2016-02-26

 

Tender Detail:

 

ሾኔ ኮንስትራክሽንና እና ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሥልጠና መሣሪያዎችን ማለትም፡-

  1. ለICT
  2. ለfurniture making
  3. ለ Bar bending and concreting
  4. ለCarpentry
  5. ለBuilding electrical installation
  6. ለMasonry
  7. ለSanitary installation
  8. ለGMFA/general metal fabrication & assembly/

ከላይ ለተጠቀሱት የሥልሠና ዘርፎች የሚሆን ሚቴሪያል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡በዚህም በመሰረት ከላይ የተዘረዘሩትን የሥልጠና መሣሪያዎች መጫረት የሚፈለረገረ ማንኛውም ድርጅት ወይም ግለሰብ፡-

  • በሥራ ዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፤
  • የVAT ተመዝጋቢ የሆነ፤
  • የንግድ መለያ ቁጥር ያለው፤
  • የአቅራቢነት መዝገባ ሰርቴፊኬት ማቅረብ የሚችል፤
  • የጨረታው ሰነዱ በሃድያ ዞን በሾኔ ከተማ አስተዳደር በሚገኘው የኮሌጅ ቅጥር ግቢ ከ07/06/08 እስከ 16/06/2008 ዓ.ም ድረስ በብር 50.00(ሀምሣ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ብር 5000.00ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ጨረታው በ18/06/2008 ዓ.ም 11፡30 በዲፓርትመንቱ የቴክኒክና ዋጋ ተለይቶ በሁለት ኢንቨሎፕ በሰም ታሽጎ መቅረብ አለበት፤
  • ጨረታው በ08ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ታሽጎ በ9ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
    ማሳሰቢያ፡-ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 09 12 08 34 27/046 553 04 32