Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Dead Line: 2017-04-12

 

Tender Detail:

 

 

 

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአዋሽ ሚሌኮንትራት 4 አስፋልት ጥገና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ለአማካሪ መሐንዲሶች አገልግሎት የሚውል የመኖሪያ፣ የቢሮ እና የላብራቶሪ ቤቶች የሚሆን የተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ (Supply & installation) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ያወጣው ጨረታ ቀደም ሲል መጋቢት 14 ቀን 2009 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡15 እንደሚከፈት ተገልፆ ነበር፡፡

 

ሆኖም ግን ተጫራቾች ማብራሪያ በመጠየቁ ጨረታው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወሳል፡፡ ስለሆነም የማብራሪያ ጥያቄው ምላሽ የተዘጋጀ ስለሆነ ጨረታውን የገዛችሁ ተጫራቾች ማብራሪያውን ከኢንተርፕራይዙ የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ እንድትወስዱ እየገለጽን፣ ጨረታው ሚያዚያ 4 ቀን 2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

 


  የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-33/34
      ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
             ፖ.ሳ.ቁ 3414
ፋክስ ቁጥር፡- 0114-40-04-71/0114-42-07-46
          ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ጎዳና