Tenders

 

Type: Machinary

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

Dead Line: 2017-04-18

 

Tender Detail:

 

 

 

የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 40,000 BUT-14 SEER 3.5 TON Air conditioning እና 10 KVA UPS ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

  1. ፍቃዳቸውን በ2009 ዓ.ም ያሳደሱ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ ለተጨማሪ እሴት የተመዘገቡና መለያ ቁጥር ያላቸው፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፣

  2. ተጫራቾች ለዕቃ ግዥው የተዘጋጀው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድን እንዱሁም የበዓል ቀን አካቶ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት የንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የግዥና ፋ/ንብ/አስ/ደ/ስራ ሂደት ከቢሮ ቁጥር 103 መግዛት ይችላሉ፡፡

  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

  4. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 – 6፡00 ሰዓት መ/ቤቱ የግዥና ፋ/ንብ/አስ/ደ/ስራ/ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዶክመንቱ ይታሸግና በዚያው እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  5. 16ኛው ቀን ስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

  6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-  046 221 46 78 ይጠይቁን

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ