ሕይወቴን በሙሉ ያሳለፍኩትበኪነ-ጥበብ ውስጥ በተዋናይነትና በገጣሚነት ሙያ ነው፡፡ ወደ አሜሪካ ከመጣሁ በኋላ ኑሮን ለማሸነፍና ቤተሰቤን ለማስተዳደር ያልሰራሁት ራሁት ሥራ የለም፡፡ እንዲያው ሆኖ ግን ከምወደው ሙያ አልተለየሁም፡፡ ጥበብ ለአኔ እንደሱስ ነው፣ ከጥበብ ተለይቼ መኖር አልችል፡፡ በዚህ አለም ላይ ዳግም የመኖር ዕድል ቢሰጠኝ፣ የምመርጠው የአሁኑን ሙያዬን መሆን የምፈልገውም የአሁኗን ዓለምፀሐይን ነው፡፡
Biographies Catagory
Biography


