It is a thriller rare in modern Olympics. With amazing grace he changed the Olympic Marathon leaving colorful footsteps forever. First he ran barefooted then in shoes.
ሩጫ ነፍሴ ነው፡፡ በሕይወቴም ደስታ ይሰጠኛል፡፡ እንደ ሥራ ሳይሆን እንደ መዝናኛ ነው የምቆጥረው፡፡ ሩጫ በቃኝ ከአሁን በኋላ አልሮጥም እላለሁ ብዬ ከቶውንም ላስብ አልችልም፡፡ አሸንፌ የወርቅሰ ሜዳሊያዎችን ማጥለቅና በብርታት የሚሞላኝን የኢትዮጵያ ሕዝብ ማስደሰት ታላቅ እርካታ ያጎናጽፈኛል፡፡
ከእኔ በፊት ኢትዮጵያን ወክላ በዓለም የታወቀችና ለእኔ መነሻ የምትሆነኝ አትሌት አልነበረችም፡፡ ብትኖርም እኔ በቆጂ ነው ያለሁት፡፡ ምንም የምሰማው ነገር የለም፡፡ ፋጡማ ከእኛ አካባቢ ቀደም ብላ ብትወጣም እንደ እሷ እሆናለሁ ብዬም ባላስብ አርሲን ወክዬ በ1980 አዲስ አበባ መጣሁ ኢትዮጵያ የሚለውን ቱታ ለብሰው ሳይ በጣም እጓጓ ነበር፡፡
Second of six children. Brother Tariku (b. 1987) took World Youth Ch. 3000m silver in 2003; World Juniors 5000m bronze in 2004 and gold in 2006; and World Indoors 3000m gold. Father retired from farming and raising grain, cattle and sheep