የአንደኛ ዓመት ተማሪ ሳለሁ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአብራሪዎች ማሰልጠኛ ት/ቤት የመግቢያ ፈተናን ወስጃለሁ፡፡ ሆኖም ሳላልፍ ቀረሁ አብዛኞቹ በመጀመሪያ ሙከራቸው ይወድቁ ነበር፡፡ በእርግጥ በመግቢያ ፈተናው መውደቄ ተስፋ አለመቁረጥንና የበለጠ መጣርን አስተምሮኛል፡፡
Biographies Catagory
Biography
