Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በመካኒክል /በአውቶ መካኒክስ/ በኢንጂነሪንግ/ በመሳሳሉት የትምህርት መስ

 

Organization: አምባሳል የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግል

 

Salary : 8200.00 ደመወዝ እና ብር3600 ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች

 

Posted:2016-03-14

 

Application Dead line:2016-03-19

 

አምባሳል የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ/ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ፤ የት/ት ዓይነትና ቸግባብያለው የሥራ ልምድ

የሥራ ቦታ

የቅጥር ሁኔታ

1

የድህረ ሽያጭ አገልግሎት ሃላፊ

1

Xiv

8200.00 ደመወዝ እና ብር3600 ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች

በመካኒክል /በአውቶ መካኒክስ/ በኢንጂነሪንግ/ በመሳሳሉት የትምህርት መስኮችን ሁለተኛ ዲግሪና 4 ዓመት ወይንም የመጀመሪያ ዲግሪና 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ እንዲሁም የኮሚፕውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት

አዲስ አበባ

በቋሚነት

 

የመመዝገቢያ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ ሲሆን

የመመዝገቢያ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት  ሰው ሃብት አስተዳደር ልማት አገልግሎት፤ ወሎ ሰፊር / አምባሰል ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 ስ.ቁ 0114666668 ከላይ የተመለከተውን  መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

አምባሰል ንግድ ሥራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists