Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ማስተርስ/የመጀመሪያ ዲግሪ መካኒካል ኢንጊነሪንግ፣ አውቶሞቲቭ ኢንጅነሪ

 

Organization: ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 10,994

 

Posted:2016-03-14

 

Application Dead line:2016-03-31

 

 

 

ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡  



ተ.ቁ

የስራ መደብ

የሚያስፈልገው ሙያና ብቃት

ብዛት

ደረጃ

የደመወዝ መጠን በወር (በብር)

የትምህርት ደረጃ

የትምህርት አይነት

ከስራው መደቡ ጋር ቀጥተኛ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

ሞተርና ድራይቭ ኬዝ ቲም አስተባባሪ

ማስተርስ/የመጀመሪያ ዲግሪ

መካኒካል ኢንጊነሪንግ፣ አውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ

2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

15

10,994

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ማመልከት ይችላሉ
  • የምዝገባ ቦታና ሰዓት፡- አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ዮቴክ ኮንስትራክሽን ሕንጻ 6ኛ ፎቅ የሰወ ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 05 በስራ ሰዓት ጠዋቱ 2፡30 – 6፡30 ከሰዓት በኋላ 7፡30 – 11፡30 ሰዓት
  • የትምህርት ዝግጅት ለሁሉም የስራ መደቦች ከምረቃ በኋላ ያለው ብቻ የሚታሰብ ሆኖ ስራ ልምድም ቀጥተኛ መሆን ይገባዋል፡፡
  • በምዝገባው ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (C.V.) ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተያዥ (ዋስ) የሚያስፈልጋቸው የስራ መደቦች ላይ የሚያመለክት አመልካች ተያዥ (ዋስ) ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ የፈተና ጊዜና ቦታ
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

                                                      የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0115573094

ፋክስ ቁጥር 0115573101

WWW.aaroadtransort.gov.et  

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists