Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: BA/BSC ወይንም MA/MSC Accounting management economics and related fields

 

Organization: የኦሮሚያ የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

 

Salary : 7093

 

Posted:2016-03-24

 

Application Dead line:2016-04-07

 

 

 

የኦሮሚያ የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ሠራተኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

የሥራ መደብ መለያ ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ የሙያ ዓይነት

ተፈላጊ ችሎታ እና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

1

ከፈተኛ የኦዲት አፈፃፀም ኦፊሰር

267

XV

7093

1

BA/BSC  ወይንም MA/MSC

Accounting management economics and related fields

በሙያው ወይም በተመሳሳይ ሙያ 9/7 ዓመት የሥራ ልምድ እና የኮምፒዩተር ችሎታ ያላው/ያላት

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሠው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • አመልካቾች የክልሉን የሥራ ቋንቋ ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የሥራ መደብ ከሚጠይቀው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ በላይ ያለው/ላት  ቀርበው ሊወዳደሩ ይችላሉ፡፡
  • የሥራ ልምድ ከስድስት /6/ ወር በፊት ያላው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
  • አስፈላጊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  • ሌቭል ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC)  ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የሥራ ቦታ ኦሮሚያ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ነው፡፡

አድራሻችን ቦሌ መንገድ ከሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡ ስልክ ቁጥር 011 – 515- 04 -37 FAX. 011 515 23 28

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists