Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ቢ.ኤ ዲግሪ/ኤም.ኤ.ዲግሪ በማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ ወይም በሕዝብ አስተዳ

 

Organization: የኢፌዲሪ የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ

 

Salary : 11,718

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-06

 




የኢፌዲሪ የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ የትምህርት፤የሥራ ልምድና ተዛማጅ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በኤጀንሲው ዋና መ/ቤት ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በበመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


ተ.ቁ

የሰራ መደቡ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

የትምህርት ዓይነት

የሥራ ልምድ /በዓመት/

ደመወዝ

ብዛት

የሥራ ቦታ

1

የሪፎርምና የመልካም አስተዳደር ጉዳዩች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ቢ.ኤ ዲግሪ/ኤም.ኤ.ዲግሪ

በማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ ወይም በሕዝብ አስተዳደር

9/7

11,718

1

አዲስ አበባ




ማሳሰቢያ፡-

  • መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ለሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ አስፈላጊውን የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ለመደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ ቀጥታ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • አድራሻ፡- ከቅድስ ጳውሎስ ሆስፒታል ፊት ለፊት፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011-2-76-32-69

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists