Job Type:University / College

 

Fields of Education: MSc or PhD Radiologist

 

Organization: የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ /ሪፈራል ሆስፒታል/

 

Salary : 8847

 

Posted:2016-04-02

 

Application Dead line:2016-04-09

 



የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ /ሪፈራል ሆስፒታል/
ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ ከሚያስሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

No

Filed of sepecilaization

Position

Salary

No. required

Experience

Qualification

1

Radiologist

Ass. Professor

8847

4

-

MSc or PhD

 

አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 

  1. የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የተሰረዙ ወይም የተደለዙ ማስረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
  2. የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናተ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ /ሪፈራል ሆስፒታል/ ሰው ሀብት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ፡፡
  3. የፈተናው ጊዜ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ባሉ የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ይገለፃሉ፡፡
  4. ለመምህራን የቤት አበል እንደየደረጃው የሚከፈል ይሆናል፡፡
  5. የስራ መደቡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነው፡፡

 

የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists