Job Type:Private Business

 

Fields of Education: አካውንቲንግ ዲፕሎማ

 

Organization: ሞ የህንፃ መሳሪያዎች መደብር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 



የህንፃ መሳሪያዎች መደብር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍተ የስራ ቦታዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራው ዓይነት

የትምህርት ደረጃ

ብዛት

የስራ ልምድ

ጀማሪ የሒሳብ ሰራተኛ

አካውንቲንግ ዲፕሎማ

5

0 ዓመትና ከዛ በላይ

የሽያጭ ሰራተኛ (ሴልስ)

10 እና ከዛ በላይ

10

ቢቻል ልምድ ያለው ወይም ያላት

 

ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም የስራ አይነቶች ደመወዝ በስምምነት ለምዝገባ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ

         ኮፒ መቅረብ አለበት

አድራሻ፡-

      011 157 52 25 ፒያሳ ካቴድራል አካባቢ

      011 557 75 55 ሰንጋ ተራ ዬቤክ ህንፃ

      011 557 68 90 ሰንጋ ተራ ወርቃ አንባ ህንፃ

 

ሞባይል

      0911 13 61 16 / 0925 92 64 43

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists