Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከሙያና ቴክኒክ በመካኒክነት በዲፕሎማ የተመረቀ

 

Organization: ዱግዳ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-03-28

 

Application Dead line:2016-04-09

 



ድርጅታችን ዱግዳ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሙያተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፤

የስራ መደቡ መጠሪያ:-ጁኒየር መካኒክ

የትምህርት ደረጃ:-ከሙያና ቴክኒክ በመካኒክነት በዲፕሎማ የተመረቀ

የስራ ልምድ:-አያስፈልግም

ብዛት:-አራት

ደመወዝ:-በስምምነት

ዕድሜ:-ከ20 ዓመት በላይ 

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዘ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን፡፡

የድርጅቱ የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቃሊቲ ቶታል ወደ ሳሎ መሄጃ መብራተ ኃይል Substation ግቢ ቀጥሎ ዱግዳ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር

ስልክ ቁጥር፡- 0114 35 17 40/ 0114 34 33 18  

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists