Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ኤም.ኤስ.ሲ(Msc) በአዝርዕት ጥበቃ (ኢንቲሞሎጂ፤ፓቶሎጂ)፤

 

Organization: ቤሔራዊ ትምባሆ ድርጅት

 

Salary : 8252.00

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-14

 




ቤሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ትምህርት

የሥራ ልምድ

ብዛት

የደመወዝ መጠን

1

ከፍተኛ የሰብል ጥበቃ ባለሙያ

ኤም.ኤስ.ሲ(Msc) በአዝርዕት ጥበቃ (ኢንቲሞሎጂ፤ፓቶሎጂ)፤

2 ዓመት በአዝርዕት ጥበቃ

1

8252.00



የስራ ቦታ

  • ለተ.ቁ 1 እና 4 ዋናው መ/ቤት/አዲስ አበባ/
  • ለተ.ቁ 2 ሮቢ ትምባሆ እርሻ ልማት
  • ለተ.ቁ 3 ብላቴ ትምባሆ እርሻ ልማት
  • ለተ.ቁ 5 ወላይታ ትምባሆ እርሻ ልማት (ቦዲቲ)

የቅጥር ሁኔታ

  • ከተ.ቁ 1 እስከ 3 በቋሚነት
  • ተ.ቁ 4 እና 5 በኮንትራት

ተጨማሪ መስፈርት

  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ በተገለፀው ሙያ ከተመረቁ በኃላ ያለው ነው፡፡
  • ለተራ 4 እና 5 የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ከፍ ብለው የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት የቅጥር ማመልከቻ፤ ሲቪ እና የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሜክስኮ አደባባይ ወደ ሳር ቤት በሚወስደው መንገድ ከአፍሪካ አንድነት ፅ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
      

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists