Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Government Organization
Fields of Education: ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአግሮኖሚ
Organization: ቤሔራዊ ትምባሆ ድርጅት
Salary : 11,537.00
Posted:2016-04-04
Application Dead line:2016-04-14
ቤሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
ትምህርት |
የሥራ ልምድ |
ብዛት |
የደመወዝ መጠን |
1 |
ከፍተኛ የትምባሆ ምርምር አግሮሆሚስት |
ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአግሮኖሚ |
6ዓመት በግብርና ምርምርና ልማት የሠራ/ች/ |
1 |
11,537.00 |
የስራ ቦታ
- ለተ.ቁ 1 እና 4 ዋናው መ/ቤት/አዲስ አበባ/
- ለተ.ቁ 2 ሮቢ ትምባሆ እርሻ ልማት
- ለተ.ቁ 3 ብላቴ ትምባሆ እርሻ ልማት
- ለተ.ቁ 5 ወላይታ ትምባሆ እርሻ ልማት (ቦዲቲ)
የቅጥር ሁኔታ
- ከተ.ቁ 1 እስከ 3 በቋሚነት
- ተ.ቁ 4 እና 5 በኮንትራት
ተጨማሪ መስፈርት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ በተገለፀው ሙያ ከተመረቁ በኃላ ያለው ነው፡፡
- ለተራ 4 እና 5 የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ ይኖርበታል፡፡
ከፍ ብለው የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት የቅጥር ማመልከቻ፤ ሲቪ እና የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሜክስኮ አደባባይ ወደ ሳር ቤት በሚወስደው መንገድ ከአፍሪካ አንድነት ፅ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Please Click here
to move back to job lists