Job Type:Factory / Industries

 

Fields of Education: በማኔጅመንት /በአካውንቲንግ/ በኢኮኖሚክስ ወይም በሌሎች አግባብ ባላቸው

 

Organization: ሙሉጌታ መኮንን የዱቄት ማምረቻ ፋብሪካ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-16

 




ሙሉጌታ መኮንን የዱቄት ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

1

የፋይናንስና የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ኃላፊ

በማኔጅመንት /በአካውንቲንግ/ በኢኮኖሚክስ ወይም በሌሎች አግባብ ባላቸው የትምህርት ሙያ ሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) ወይም ዲግሪ ያላት/ያለው

በሙያው 8 አመት የሰራች/የሰራ እና ከዚያ ውስጥ በፋብሪካ በሙያው ቢያንስ 4 አመት የሰራች/የሰራ




ማሳሰቢያ፡-

1ኛ. የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት

2ኛ. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም በስምምነት

3ኛ. የስራ ቦታ፡ ቡራዩ በሚገኘው የፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ

4ኛ. አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- ሰባራ ባቡር ዩሀንስ ቤተክረስቲያን ፊት ለፊት ፈቃዱ ዘለቀ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307

ስልክ ቁጥር፡-0929 90 88 12/ 0930 03 54 66/ 011 126 64 44

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists