Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ቢ.ኤ.ዲግሪ በማርኬቲንግ

 

Organization: ዶልፊን ትራንዚትና ሺፒንግ አክሲዮን ማህበር

 

Salary : በስምምነት ሆኖ /Attractive/

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-23

 




ዶልፊን ትራንዚትና ሺፒንግ አክሲዮን ማህበር
ቀጥሎ በተመለከተው የስራ መደብ ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

የስራ መደቡ መጠሪያ ከፍተኛ የገበያ ጥናትና ማስፋፊያ ኤክስፐርት

የት/ደረጃ፡-ቢ.ኤ.ዲግሪ በማርኬቲንግ

የስራ ልምድ፡-በገበያ ጥናትና ማስፋፊያ የስራ ዘርፍ 5 ዓመት የሰራ/ች

ብዛት፡-አንድ /1/

ደመወዝ፡-በስምምነት ሆኖ /Attractive/  

ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

ኮልፊን ትራንዚትና ሺፒንግ አ.ማ.

ስልክ ቁጥር፡ 011 550 56 11/12/19/20 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists