Job Type:Private Business

 

Fields of Education:

 

Organization: ሱዞ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-16

 




ሱዞ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
የሰው ሀብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ የስራ መደብ ላይ ሠራተኛ በቋሚነት ወይም በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡- የአስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ፣

2. የትምህርት ሁኔታ፡-በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ፣ በአካውንቲንግ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ት፣

3. የስራ ልምድ፡-በፋብሪካ ውስጥ በአስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ የስራ መደብ ላይ /ለዲግሪ ቢያንስ አምስት (5) ዓመት፣ ለዲፕሎማ ቢያንስ (10) የሰራ/የሰራች

4. ብዛት፡-1(አንድ)

5. ደመወዝ፡-በስምምነት

6. የቋንቋ ችሎታ፡-ኦሮምኛ ተናጋሪ ቢሆን ይመረጣል፣

7. ፆታ፡-አይለይም

8. የቅጥር ሁኔታ፡-በቋሚነት ወይም በኮንትራት፤

9. የስራ ቦታ፡-በኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ፤

10. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ ቢሮ ቁጥር 205 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ ቢሮ ቁጥር 205 

ስልክ ቁጥር ቢሮ፡- 011 320 64 90 ሞባይል፡- 0929 90 14 97

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists