Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በፀሐፊነት ሙያ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረ?

 

Organization: ሙለጌ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-16

 



ድርጅታችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


የስራ መደብ መጠሪያ፡-ፀሐፊ

 

የትምህርት ደረጃ፡-በፀሐፊነት ሙያ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀች

 

የስራ ልምድ፡-በሙያው ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያላት/ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት /ተጨማሪ ክህሎት የቴክኒክ ዕውቀት ያላት/

 

ብዛት፡-2 /ሁለት/ 

 

ለሁሉም የስራ መደብ ሁኔታ በቋሚነት

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መስፈርቱን የሚያሟላ ተወዳዳሪ አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ማመልከት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- በደብረ-ዘይት መንገድ ከዮሴፍ ቤተክርሰቲያን ዝቅ ብሎ ዓለም ካፌ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡ 0114 42 60 23/25 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists