Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በተጠቀሰው የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው እና በአካውንቲንግ/ማኔጅምነት

 

Organization: ዋድፍትፕ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-04-04

 

Application Dead line:2016-04-16

 




ድርጅታችን ዋድፍትፕ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ

ብዛት

1

አስተዳደርና ፋይናንስ

በተጠቀሰው የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው እና በአካውንቲንግ/ማኔጅምነት /ዲፕሎማ /5/ አምስት/ አመት በዲግሪ 3 አመት እና ከዚህ በላይ

2

 



  • ደመወዝ ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤትና በየፕሮጀክቱ ላይ
  • የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
  • አድራሻ፡ ሲ.ኤም.ሲ ማካኤል ጎን ታንቶስ ታወር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 611 ስልክ 0935 71 38 92

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከላይ በተገለጸው አድራሻ በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists