Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: Phd in policy studies or PhD in development studies or related field

 

Organization: የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ

 

Salary : ብር 12,970.00

 

Posted:2016-04-21

 

Application Dead line:2016-05-04

 

 

 

ተ.ቁ

የሥራ መድብ

የትምህርት ዓይነት

ብዛት

ደመወዝ

የሥራ ልምድ

የቅጥር ሁኔታ

1

ረዳት ፕሮፌሰር እና ከዚያ በላይ

1. Phd in policy studies or PhD in development studies or related field.

2. Phd in global studies or related field.

3.Phd in diplomacy and international relations or related field and

ለእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት አንድ ሰው (ጠቅላላ 3)

ለተባበሪ ፕሮፌሰር ብር 12,970.00

ለተባባሪ ፕሮፌሰር

  • በረዳት ፕሮፌሰርነት 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የማስተማርና የምርምር ልምድ እና ከመጨረሻ የአካዳሚክ እድገቱ በኃላ ተዘጋጅቶ በታወቀ ጆርናል ከታተሙ ጽሁፎች መካከል ቢያንስ አንዱን ለብቻው ያዘጋጀ፤በከፍተኛ ትምህርት ሰርዓት ትምህርት ዝግጅት ልምድ ያለው/ያላት ወይም በምርምር ላይ የተመሰረተ መጽሐፍ ያሳተመ/ያሳተመች፤

በቋሚነት



መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ኦርክናል ዶክመንት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ተራ ቁጥር 1 እና 2 ማለትም ረዳት ፕሮፌሰርና ከዚያ በላይ እንዲሁም መሪ ተመራማሪ የስራ መደቦች ላይ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ተራ ቁጥር 3 እና 4 ያሉ የሥራ መደቦች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡-መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት በሚገኘው ታሜጋስ ህንፃ ፎቅ የአካዳሚው የሰው ሃብት ሥራ ዳይሬክተር በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 667 39 95 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ

አዲስ አበባ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists