Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: አካውንቲንግ፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ/ኤም.??

 

Organization: የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ

 

Salary : 12,069

 

Posted:2016-05-01

 

Application Dead line:2016-05-14

 





የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ከዚህ በታች የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡በመሆኑም ለየሥራው መደብ የተጠየቁትን ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የመወታሟሉ አመልካቾች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንደልፃለን፡፡

ተራ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

የትምህርት ዓይነት

ዝቅተኛ የትምህርት ደረጃ

ቀጥታ የሥራ ልምድ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

1

የፋይናንስ አስታዳደር ዳይሬከረቶሬት ዳይሬክተር

አካውንቲንግ፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት

ቢ.ኤ/ቢ.ኤስ.ሲ.ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ.ዲግሪ

9 ዓመት 7 ዓመት 5 ዓመት

1

XIII

12,069

 



ማሳሰቢያ፡-

  • የተፈላጊ ችሎታውን የምታሟላ አመልካቾች የግል ሁኔታ መግለጫ(cv) እና የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው መ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይም ፖ.ሣ.ቁ 1143 ወይም በፋክስ ቁጥር 011-1-11-54-70 በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡ በፖስታ ቤት የምትመዘገቡ የምዝገባ ጊዜው ከማለቁ በፊት መረጃው ዋናው መ/ቤት የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት መድረስ ይኖርበታል፡፡
  • ለሁሉም የሥራ መደቦች ፆታ አይለይም
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ በዋናው መ/ቤት
  • የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተካታታይ የስራ ቀናት
  • የፈተና ጊዜ፡- በውስይ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists