Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ሲቪል ምህንድስና

 

Organization: የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት

 

Salary : ደመወዝ 9471.00 የኃላፊነት አበል ብር 2000.00 የቤት ኪራይ አበል ብር 2000.00 እና የ

 

Posted:2016-05-04

 

Application Dead line:2016-05-12

 





የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ከዚህ በተዘች በተገለጸውን ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የሥራ ቦታ

ተፈላጊ ችሎታ (በድርጅቱ የስራ መሰረት)

ደመወዝ ደረጃ

ደመወዝ

1

የከይዘን ምህንድስናና አሰራር ማሻሻያ አስተባባሪ

1

ለዋናው መ/ቤት

ሲቪል ምህንድስና

  • ቢ.ኤስ.ሲ….8 ዓመት
  • ኤም.ኤስ.ሲ…6 ዓመት
  • ፔኤችዲ ዲግሪ….4 ዓመት

20

ደመወዝ 9471.00

  • የኃላፊነት አበል ብር 2000.00
  • የቤት ኪራይ አበል ብር 2000.00 እና የሙያ አበል ብር 400.00

 

  • የቅጥር ዓይነት……….በቋሚነት
  • የሥራ ቦታ……………ባህር ዳር
  • የፈተና ቀንና ቦታ…….ወደፊት በማስታወቂያ ይገለፃል

ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር ይዞችሁ በመቅረብ ባሕርዳር ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፎቅ ፊት ለፊት አዲስ በተከራየነው አረጋውያን ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ኦፊሰር ቢሮ ቁጥር 29 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • በግል ለተሰራባአው ልምዶች ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • በውድድር አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ ከሚሰራበት መ/ቤት የስነ-ምግባር ማስረጃ ማቅረብ ይጠቅበታል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 058 226 08 05 / 058 220 00 62 ፋክስ ቁጥር 058 226 33 57 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 106

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists