Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ኤም.ኤ/ቢ.ኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በ

 

Organization: ስኳር ኮርፖሬሽን

 

Salary : 19,674

 

Posted:2016-05-12

 

Application Dead line:0000-00-00

 






ስኳር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተገለጹ ክፍት የሥራ መድብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት  መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

የስራ ቦታ

የትምህርት ደረጃ

በቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

የማርኬቲንግ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ

01

20

19,674

አዲስ አበባ

ኤም.ኤ/ቢ.ኤ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች

ለኤም ኤ 10 ዓመት በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ 4ቱን ዓመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራ/ች ውይም ለቢ.ኤ 12 ዓመት በሙያው አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ 6 ዓመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራ/ች


 

ማሳሰቢያ፡-

  • ለስራ መደቡ የተፈቀደ የሀላፊነት አበልና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች እንዲሁም የህክምና ከነቤተሰብ የመድን ዋስትና ሽፋን ይኖርዋል፡፡
  • አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV /የግል ሁኔታ መግለጫ/ ጋር በማቅረብ በግንባር በመቅረብ ወይም በወኪል ወይም በኮርፖሬሽኑ ፖስታ ቤት በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡
  • የስራ ልምድ የሚያዘው የመጀመሪያ ዲግሪ ከተገኘበት ጊዜ ጀምሮ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብቻ ነው፡፡
  • በፖስታ የሚያመለክቱ አመልካቾች CV (ካሪኩለም ቪቴ) መላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በፖስታ የሚላኩ መረጃዎች የምዝገባው ቀን ካለፈ በኃላ የሚደርሱ ተቀባይነት የሌላቸው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 011-5-52-6653/011-5-52-6653/011-5-52-66-57/011-5-52-66-59/0115526343
  • ፖስታ ሳጥን ቁጥር 20034-1000 አ.አ

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists