Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ??

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 9354

 

Posted:2016-05-14

 

Application Dead line:2016-05-25

 





ድርጅታችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የስራ ደረጃ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

የስራ ልምድ

የስራ ቦታ

1

የኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ

12

1

9354

ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በፖርት ማኔጅመንት፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት፣ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች 

6/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ 1/2 ዓመት በአስተባባሪ ደረጃ የሰራ/ች

ኮምቦልቻ



ማሳሰቢያ፡-

1. በድርጅቱ መመሪያ መሰረት የትራንስፖርት አበል ይከፍላል፣ እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡

2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

3. የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኃላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

4. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ፣ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት መምሪያ እና በየቅ/ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 011 551 82 80

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists