Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ በኢኮኖሚክስ በስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ

 

Organization: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዞች፤ የወንዝ ዳርቻዎች እና የአየር

 

Salary : 11,450.00

 

Posted:2016-05-22

 

Application Dead line:2016-05-28

 





በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወንዞች፤ የወንዝ ዳርቻዎች እና የአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣም ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በቀረቡት ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ ለመቅጥር ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የሥራ መደብ

ብዛት

የሥራ መደጃ 

ደመወዝ

የት/ደረጃ

የት/ዓይነት

የሥራ ልምድ

1

ኢኮኖሚክስ

1

15

11,450.00

ኤም.ኤስ.ሲ/ቢ.ኤስ.ሲ

በኢኮኖሚክስ በስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ

5/7 ዓመት በፕላን ዝግጅት ፕሮጀክት ቀረፃ ትግበራ ቁጥጥር ልምድ ያለው/ላት

 


ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
  • የምዝገባ ቦታና ጊዜ፡-በፕሮጀክቱ የሰው ሃይል፣ ግዥና ንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ከሰዓት በኃላ 7፡30-11፡00
  • የቴክኒክና ሙያ በሌቭል ደረጃ የሚጠይቁ የሥራ ዘርፎች የCOC ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የቅጥር ሁኔታ፡- ኮንትራት
  • መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • የሥራ ቦታ፡-በዋናው መ/ቤት

ማሳሰቢያ፡-

አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አካዳሚ ጎን በአትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወደ ወስጥ 50ሜ ገባ ብሎ ከኢትዩጲያ ውሃ ስራዎች ፊት ለፊት በአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁ. 011-8-334128

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists