Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በሕግ ኤልኤልቢ/ኤልኤልኤም ዲግሪ

 

Organization: የኢፌዴሪ የንግድ ውድድርና የሸመቾች ጥበቃ ባለስልጣን

 

Salary : 6708

 

Posted:2016-05-23

 

Application Dead line:2016-06-02

 




የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

የሚጠየቅ የትምህርት አይነት፣ ደረጃ፣ ደመወዝና ቀጥታ የስራ ልምድ

1

የአቤቱታ ምርመራና ክስ አቀራረብ ዳይክቶሬት ዳይሬክተር

1

VI

6708

በሕግ ኤልኤልቢ/ኤልኤልኤም ዲግሪ 7/5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ



ማሳሰቢያ፡-

  • የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፅለረ ሕንፃ አጠገብ ባለው ሕንፃ 2ኛ ፎቅ
  • የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ነው
  • አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

የኢፌዴሪ የንግድ ውድድርና የሸመቾች ጥበቃ ባለስልጣን

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists