Job Type:Health Facility / Hospital

 

Fields of Education: የ8ተኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ

 

Organization: የራስ ደስታ ዳ/ሆስፒታል

 

Salary : 813 አበል 60

 

Posted:2016-05-23

 

Application Dead line:2016-05-28

 





የራስ ደስታ ዳ/ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 


ተ.ቁ

የስራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ

1

ወጥ ቤትና ምግብ አቅራቢ ሰራተኛ

4

በኮንትራት

እጥ-3

813አበል 60

የ8ተኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት በምግብ ስራ ልምድ ያለው ወይም በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 0 ዓመት በምግብ ዝግጅት ሰርተፍኬት ያለው/ያላት

 



  • የምዝገባ ቦታ፡-ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር
  • የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያው ከወጣበት 5 የስራ ቀናት
  • አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ወቅት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • በሌቭል የተመረቁ ሲኦሲ (COC) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ለመሆኑ መረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

 

የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists