Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በጆርናሊዝም /በስነጽሁፍና ቋንቋዎች በቢ.ኤ.ዲግሪ የተመረቀ/ችና

 

Organization: የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-05-21

 

Application Dead line:2016-05-28

 





የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

የቅጥር ሁኔታ

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

1

የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያ

በኮንትራት

 

በስምምነት

በጆርናሊዝም /በስነጽሁፍና ቋንቋዎች በቢ.ኤ.ዲግሪ የተመረቀ/ችና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት



ማሳሰቢያ፡-

  • በተራ ቁጥር 1 ለተገለጸው የስራ መደብ የተለያዩ የሀላፊነት አበልና ሌሎች ጥቅማ ትቅሞች ይኖሩታል፣
  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት ብቻ፣
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ፣
  • የስራ ልምድ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች አግባብነት ያለው እና ከምረቃ በኃላ የሆነ ብቻ ተቀባይነት ይኖረዋል፣
  • ከግል ድርጅቶች ለሚቀርቡ የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ማስረጃ መቅረብ አለበት
  • ከቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች CPO ማቅረብ አለበት፣
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፣

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0115 15 40 49/0115 53 17 62

የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት   

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists